ማክሰኞ 4 ጁን 2013

ኤፍሬም(EPHREM)

ኤፍሬም ማለት 


'' የሁለተኛውንም ስም ኤፍሬም ብሎ ጠራው፥ እንዲህ ሲል። እግዚአብሔር በመከራዬ አገር አፈራኝ።''ዘፍ ፵፩፤፶፪


EPHREM MEANS




 ''And to the second he gave the name Ephraim, for he said, God has given me fruit in the land of my sorrow.''Genesis 41:52

እንኳን ደህና መጡ!


'' በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
 ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።''ዮሐ ፩፤፩፡፪

ይህ ብሎግ የተከፈተበት ዋና አላማ 

1 )   የብሎጉ ባለቤት በሚይዛቸው ንብረቶቹ ሁሉ መለያ እያደርገ የሚፅፍባቸው አፍራታለት ዶት ኮም እያለ ስለነበር ሰዎቹ ሰርች ሲያደርጉ አንዳያጡት እና 
2 )  የስሙን ትርጉም ለማሳዎቅ ነው።